የቻይና እጅግ አስገራሚ የኤሌክትሪክ መኪና – China's Most Amazing Electric Car – Wuling Hongguang Mini EV
የትርታ Tube ቤተሰቦች ስለ ኤሌክትሪክ መኪኖች ተጨማሪ 2 ቪዲኦ ሰርተንላችዋል Electric Car in Ethiopia የሚል ቪዲኦን ሊንኩን ተጭነው በመመልከት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
ሁላችንም የመኪና ባለቤት ልንሆን ነው!!!!!!!
Wuling Hongguang Mini EV (GSEV) specification:
Dimensions (mm): Length: 2917,2920 Width: 1493, Height: 1621
Wheelbase (mm): 1940
Rear wheelbase: 1290
Axle load: 435/545
Curb weight (kg): 665, 700
Gross weight (kg): 980, 1020
Approach angle/departure angle (degrees): 29/44
Wheel track (front/rear) mm: Front track: 1310 Rear track: 1320
Front suspension/rear suspension (mm): 540/437, 538/442
Tire specification: 145/70 R12
Number of passengers (person): 4
Maximum speed (km/h): 100
Electric motor model is TZ155X020 from Ningbo Shuanglin Auto Parts Co., Ltd. Liuzhou Branch with power 20 kW (27 Hp) and peak torque of 85 Nm, Rear Wheel Drive (RWD)
– Added features include driver airbag, LED tail light, reversing camera, bluetooth, additional USB charging
The NEDC cruising range (battery life) is
– 120 km with 9.3 kWh battery capacity (slow charge time 6.5 hours)
– 170 km with 13.9 kWh battery capacity (slow charge time 9 hours)
Original Video source by: 2023 WULING HONGGUANG MINI EV Lineup (Cabrio, Macaron, Gameboy): Commercial Ad TVC Iklan TV – China
Original Video source by: JustCARS
source
አድራሻ የት ነዉ
ጭጭምኦልል
Yete newe megezate emenchelewe
ኤጀንቶቹን ብትጠቁመን እባክህ
በጣም አሪፊ
የኤሌክትሪክ መኪናን ትክክለኛ ዋጋ ለማወቅ በጎረቤት ኬንያ የሚሸጥበትን ዋጋ እወቁ።በጣም ትገረማላችሁ።ሊዩነቱ በሚሊየን ነው። ግን እንዴት ሊሆን ቻለ ????????
ኢትዮጲያ ገብታ ከሆነ ጠቁመኝ
የመኪኖቹ ችግር ፈቺነት ለንፅፅር የማይቀርብ ነው,,ሆኖም ግን የደህንነታቸው ጉዳይ አጠያያቂነው,,,ምናልባት አዲስ ስለሆነብኝ ይሆናል
???
ይህቺ መኪናን እንዴት ማግኘት እንችላለን እና ደግሞ የግድ በጉምሩክ መግባት አለባት
Sinti newu
ዋጋቸዉ ስንተ ነዉ
i this available in ethiopia?
It's a wonderful car with a great price.
ለመሆኑ ስንት ሰው ይዛ መንቀሳቀስ ትችላለች አሁን እንደማየው ኸሆነ ከሾፌሩ ጎን አንድ ሰው ብቻ ነው የምትይዘው
Yet magegnet enchlalen ?
ግለሰቦች መኪና ማስመጣት ይችላሉ ?
ክፍያው በብር ይቻላልን?
በሃገራችን በገበያ ላይ ማግኘት ይቻላል?
how much in birr?
ባጃጅ ወይንስ መኪና ኪኪኪኪ
Where is the address
Ahun megezat yechalal
አዲስ ሱቅ አድራሻ ወይም ስልክ ብትሰጠን
ሥንት ብር ናው
Where is tge address ?
I want one. How can I get it?
የሚያሰመጣውን ኤጀንሲ አድራሻ የግብይቱ የብር መጠን ቢጠቀሰ
Betam des yelale berta
Gn endet magegnete endemenchele betasredane